ዕይታ ዕይታ

የሚኒስቴር መ/ቤቱ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

    የትራንስፖርት መሰረተ ልማቶችን ማስፋፋት፤
    ውጤቱ፡- ያደገ የአገልግሎት ሽፋን፤

   አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ

   የትራንስፖርት አገልግሎቶች ለሁሉም፤

   ውጤቱ፡- የህብረተሰብ አርካታ መጨመር፤

    ቀጣይነት ያለውና አስተማማኝ የለውጥ ስርአት መዘርጋት፤

ውጤቱ፡- ተቋማዊ ብቃት፤