የዜና ክምችት የዜና ክምችት

Back

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት የሙከራ ጉዞ ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ በአራት አቅጣጫ  በመገንባት ላይ የሚገኝው 34 ኪ. ሜትሮችን የሚሸፍነው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ ፕሮጀክት ጥር 24 /2007 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ፣ ተዋቂ አርቲስቶችና በርካታ ቁጥር ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኝበት በደማቅ ፕሮግራም ከቃሊቲ  መሰቀል አደባባይ የሙከራ ጉዞውን አድርጓል::