የዜና ክምችት የዜና ክምችት

Back

የመንገድ ዘርፍ

ERCCበትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በዋና መንገድ ማጠናከር፣ በዋና መንገድ ደረጃ ማሻሻል፣ በዋና መንገድ ግንባታ፣ በአገናኝ መንገድ ደረጃ ማሻሻል በአገናኝ መንገድ ግንባታ እና በከፍተኛ ጥገና በአምስት አመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ 14,787 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት አቅዶ እየሠራ ነው፡፡