ማስታወቂያዎች ማስታወቂያዎች

sample video sample video

>> watch more videos here

News News

በክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የሚመራው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል ላይ አተኩሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ኮሚቴ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ተሞክሮ ለመውሰድ የሚያስችለውን የቪዲዮ ኮንፍረንስ ዉይይት አካሂዷል።

የቪዲዮ ኮንፍረንስ ዉይይቱ በዋናነት በትራንስፖርት ዘርፍ የቫይረሱን ስርጭት እንዴት መከላከል እንደሚቻል ትኩረት ያደረገ ሲሆን ለዉይይት መነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የህክምና ባለሞያዎች የሆኑት ዶ/ር ፅዮን ፍሬዉ ከኒዉዮርክ እና አቶ ኖህ ኤሊያስ ከጄኔቭ እንዲሁም የትራንስፖርት ዘርፍ ባለሙያዎች የሆኑት ካሮሊኔ ሬይስ ከለንደን Global Resuluent Cities Network (GRCN) እና ኢማን አቡበከር ከ World Resource Institute (WRI) ናቸው።

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ አወል ወግሪስ ከክሬዲት ሱዊዝ ባንክ አመራር አካላት ጋር ተወያዩ፡፡

የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ አወል ወግሪስ ከክሬዲት ሱዊዝ ባንክ አመራር አካላት ጋር ተወያዩ፡፡

በሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለሚገኙ ጠንቃቃ አሽከርካሪዎች ዕውቅና የመስጠት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

በሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለሚገኙ ጠንቃቃ አሽከርካሪዎች ዕውቅና የመስጠት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት