የትራንስፖርት ሚኒስቴር በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ በቀበሌ 07/14 በቤትቁጥር 902 በቸርችል ጎዳና ከኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው በዋናው ፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ ከአራተኛ ፎቅ ጀምሮ ይገኛል፡፡
በዚሁ ሚኒስቴር መ/ቤት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬትን ከፈለጉ ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703 ይገኛል፡፡
የስራ ሰዓታችን ዘወትር ከሰኞ - ሐሙስ
- ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30
- ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡30
- ዓርብ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 5፡30
- ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡30
መረጃ ፈልገው ወደ ዳይሬክቶሬቱ በሚመጡበት ወቅት ምድር ቤት በሚገኘው የመረጃ ዴስክ የመረጃ መጠየቂያ ፎርም በመሙላት እንዲሁም ባገኙት አገልግሎት ላይ ቅሬታ ወይም ጥያቄ ካለዎት የአቤቱታና ቅሬታ ፎርሞችን በመሙላት አስተያየት መስጠት ይችላሉ፡፡
ስልክ ቁጥር: 0115 51 50 62
ፖ.ሳ.ቁ፡ 1238 አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
ፋክስ: 0115 51 56 65
ድር-ገፅ: WWW.motr.gov.et
ኢሜል: motr@motr.gov.et