7ኛው የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በመጪው እሁድ በተለያዩ ሁነቶች ይካሄዳል

መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ፤
#ከለቡ መብራት ሀይል እስከ ጀሞ 1
#ከቤቴል ሚካኤል እስከ አንፎ ስላሴ
#ከአያት አደባባይ እስከ ኖህ ሪል ስቴት እና
#ከስድስት ኪሎ እስከ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ዝግጅቱ የሚካሄድ በመሆኑ
መላው የከተማዋ ነዋሪዎች ርቀታችሁን በመጠበቅ እና የፊት ጭምበል በመልበስ ራሳችሁን ከኮረና ቫይረስ ጠብቃችሁ በእነዚህ አካባቢዎች እንድትገኙ እና የመርሃ ግብሩ ተሳታፊ በመሆኑ በትራፊክ አደጋ ምክንያት የሚደርሰዉ ሞትና የአካል ጉዳት እንዲቀንስ የበኩላችሁን እንድትወጡ ተጋብዛችኃል፡፡
“ከጳጕሜን እስከ ጳጕሜን #እንደርሳለን!”
የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር
“ከጳጕሜን እስከ ጳጕሜን #እንደርሳለን!”

የዜና ክምችት የዜና ክምችት