ከመጭው አርብ ሚያዚያ 30/08/2012 ጀምሮ ሁሉም የሚኒባስ ተጠቃሚዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ይደረጋል።

የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በተለይ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ላይ የሚታየው መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍል ጥንቃቄ መደረግ አለበት። በመሆኑም ሁሉም የሚኒባስ ተጠቃሚ ከመጪው አርብ ጀምሮ የአፍ መሸፈኛ ጭምብል ካልተጠቀመ አገልግሎቱን ማግኘት የማይቻል መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን አሳስበ።

የዜና ክምችት የዜና ክምችት