ኮሮናን ለመቆጣጠር እየተባበርን ባለንበት በዚህ ወቅት የትራፊክ አደጋ ሰለባ እየሆኑ ያሉ የወገኖቻችን ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።

መቆጣጠር በምንችለው በትራፊክ አደጋ ምክንያት የአንድም ሰው ህይወትን አንጣ!
አስተውለን እናሽከርክር!
MoT

የዜና ክምችት የዜና ክምችት