ትኩረት ለጭነት ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች

#ጋቢና ውስጥ ከሾፌሩ ጋር ከአንድ ሰው በላይ መጫን አይጠበቅም
#በመኪናም ውስጥ ሆነ በጉዞ ወቅት የአፍና አፍንጫ ማስክ መጠቀም ይገባል
#በየቦታው እጅን በውሀና በሳሙና ዘወትር መታጠብና ሳኒታይዘር መጠቀም
#መጨባበጥና አካላዊ ንክኪን ማስወገድ
#የመኪናውን የውስጥ ገቢናና የመክፈቻ በሮችን ሁልጊዜ በአልኮል ማጽዳትና በበረኪና መርጨት
#በሆቴል፤ በማረፊያ እና በአገልግሎት መቀበያ ቦታዎች ሁለት የአዋቂ ርምጃ ያክል ተራርቆ መቀመጥ
በአጠቃላይ የኮረና ቫይረስን ለመከላከል ያለውን የግል ተጋላጭነት በመቀነስ በኮሪደሩ ላለው የህብረተሰብ ክፍል አርአያነት ያለው ሚና መጫወት ይጠበቃል፡፡
#የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን

የዜና ክምችት የዜና ክምችት