የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች

የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች

የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለ2012 ዓ.ም ለግብርና ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ስራውን ጀምሯል፡፡

ዌስተርን ሲያትል የተባለች መርከብ ከግብፅ አዲባይ ወደብ የጫነችውን የመጀመሪያውን 50 ሺ ሜትሪክ ቶን ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በጅቡቲ ወደብ የማራገፍ ስራዋን ትናንት ጃንዋሪ 7/2020 ጀምራለች፡

የዜና ክምችት የዜና ክምችት